About
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ (ኢትዮጵያዊት - አውስትራሊያዊት)፣ አቶ ልዑል ፍስሃ (ኢትዮጵያዊ - አውስትራሊያዊ)፣ እና አቶ ዮሐንስ ወንድማገኝ (ኤርትራዊ - አውስትራሊያዊ) የአውስትራሊያ መንግሥት ለኢትዮጵያና ኤርትራውያን አውስትራሊያውያን፤ ዐልፎም ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ጫናዎችን በማሳደር ረገድ ለሰላም መስፈን እንደምን የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ ያላቸውን ግለ አመለካከቶች ያጋራሉ።
#sbsaudiopodcast
#sbsaudiopodcast