Skip to content
zeno
Create a Station
Explore
Podcasts
Audiobooks
Bible
By Genre
By Location
By Language
Religious
Music
News
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Daily News
Society & Culture
Amharic
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Website
Episodes
Episodes
300
05 October 2026
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና አጋሮቹ መቀሌን መቆጣጠር
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል እየበረታ ያለው ግጭት ያሳሰባት ዩናይትድ ስቴትስ ሁለቱ ሀገራት ከግጭት ተቆጥበው ወደ ንግግር እንዲመለሱ አሳሰበች#sbsaudiopodcast
8 min
05 October 2026
የአውስትራሊያ መንግሥት የከሰል ማዕድን ቁፋሮ ማስፋፋት በቅድመ COP31 ጉባኤ ተቃውሞ እየጠበቀው ነው
አውስትራሊያ ራሷን በሰከነ የምጣኔ ሃብት ሀገርነት፣ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ዘርፍ መሪነትና የታዳሽ ኃይል ማዕከልነት ለማስተዋወቅ ወጥናለች#sbsaudiopodcast
5 min
04 October 2026
የአውስትራሊያ የቋንቋ ለውጥ የአዲሱ የSBS ክለሳ ቀራጭ ይሆናል
በርካታ ከአንድ ቋንቋ በላይ ተናጋር የሆኑ ፍልሰተኛ ቤተሰቦች የSBS ሬዲዮ የተለያዩ ቋንቋ ፕሮግራሞችን ከማድመጥ የተያያዙ የግል ትዝታዎችና ልዩ ትስስሮሽ አሏቸው። እነዚህ ፕሮግራሞች ባለፉት ዓመታት ተለውጠዋል፤ ተስፋፍተዋል። እናም አሁን SBS በዘመናዊቷ አውስትራሊያ የሚታዩትን የማኅበረሰብ ለውጦችና ፍላጎቶችን ለማንፀባረቅ የቋንቋ አገልግሎቶቹን ክለሳ ለማካሄድ በመሰናዶ ላይ ይገኛል። ለክለሳውም የሕዝባዊ ምክክር ጊዜ ይኖራል። ይህም ከመስከረም 25 እስከ ጥቅምት 3 ድረስ ይከናወናል።#sbsaudiopodcast
8 min
01 October 2026
#119 Talking about hay fever (Med) - #119 Talking about hay fever (Med)
Learn English useful for talking about hay fever. Practise everyday phrases for describing symptoms, talking about medicine, and responding kindly when someone has hay fever. - ስለ ሄይ ፊቨር (hay fever) ለመናገር እንግሊዝኛን ይማሩን ይጠቀሙ። የሕመም ምልክቶችን ገላጭ ስለሆኑ አዘቦታዊ ቃለ ሐረጎች፣ ስለ መድኃኒትና በሄይ ፊቨር የታመመን ሰው በትሁት አንደበት ማናገርን ይለማመዱ።Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz...
10 min
30 September 2026
የአውስትራሊያ መንግሥት ቬይትናም ውስጥ አንድ ለእሥር የተዳረገ ዜጋውን እንዲያስፈታ ግፊት እየተደረገበት ነው
የአውስትራሊያ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ጭማሪ ለመንግሥት የምጣኔ ሀብት አስተዳደሩ ላይ ለውጥ እንዲያካሂድ የማስጠንቀቂያ ደወል እንደሁ አመላከተ#sbsaudiopodcast
7 min
30 September 2026
"ኢሬቻ ለእግዚአብሔር ምስጋና የምናቀርብበት እንጂ ከሃይማኖት ጋር ግንኙነት የለውም፤ መልካም የኢሬቻ በዓል" አቶ አብደታ ሆማ
አቶ አብደታ ሆማ፤ የቪክቶሪያ ኢሬቻ በዓል አስተባባሪ ኮሚቴ ፕሬዚደንት፤ የኢሬቻ ክብረ በዓል ሜልበርን አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን መከበር እንደጀመረና ዘንድሮም እንደምን ተከብሮ እንደዋለ ይናገራሉ።#sbsaudiopodcast
13 min
29 September 2026
" 'ኢሬቻ ከጨለማ አውጥተኸን ለብርሃን ስላደረስከን እናመሰግናለን' የሚባልበት ቀን ነው" ወ/ሮ ይፍቱ ሚደቅሳ
የኢሬቻ በዓል 2026 በሜልበርን Wilson Botanic Park እሑድ መስከረም 17 / ሴፕቴምበር 27 በኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላትና ተጋባዥ እንግዶች ተከብሮ ውሏል። ከታዳሚ የማኅበረሰብ አባላት እስከ አባ መልካ የበዓሉን አከባበር አስመልክተው አተያዮቻቸውን ያጋራሉ።#sbsaudiopodcast
8 min
28 September 2026
Who really runs Australia, and where you fit in | How Australia Works - በእርግጥ አውስትራሊያን የሚያስተዳድረው ማን ነው? የእርስዎ ሥፍራስ የት ነው? | አውስትራሊያ እንደምን እንደምተገብር
Do you know who can help you with a business permit, a rental problem or family support? Through the stories of Fedele, Carol and Abeer, learn how Australia’s three levels of government work. Find out what local, state or territory, and federal governments are responsible for and where to turn for help. - የንግድ ፈቃድ ለማግኘት፣ የቤት ኪራይ ችግርዎን ለመፍታት ወይም የቤተሰብ ድጋፍ ለማግኘት ማን ሊያግዝዎ እንደሚችል ያውቃሉን? ከፌደል፣ ካሮልና...
8 min
28 September 2026
You are already inside the system | How Australia Works - ከወዲሁ ሥርዓተ ስሪቱ ውስጥ ተካትተዋል | አውስትራሊያ እንደምን እንደምተገብር
How do Australia’s governments, laws and public services affect your everyday life? Through real stories, this introduction to the series shows you where to start when you need information and support, and how to question a decision. - የአውስትራሊያ መንግሥታት፣ ሕጎችና ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንደምን የእርስዎ የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተፅዕኖ አንዳላቸው? እውነተኛ ታሪኮችን ተመርኩዞ፤ ይህ መንደርደሪያ መረጃንና ድጋፍን ሲሹ፤ ሲልም በውሳኔ ላይ ጥያቄን ለማንሳት ከተከታታይ ክፍለ ዝግጅቶቹ...
4 min
28 September 2026
የተባበሩት መንግሥትታ ድርጅት፣ የአፍሪካ ኅብረትና የውጭ ሀገር መንግሥታት በሰሜን ኢትዮጵያ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ስጋቶቻቸውን ገለጡ
በ 660 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የሚገነባው የኢትዮ - ጂቡቲ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ዝርጋታ በሁለት ዓመታት ውስጥ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ እንደሚገባ ተገለጠ#sbsaudiopodcast
12 min