
31 March 2026
"የዳያስፖራ ባንክ አገልግሎት ክፍል ዓላማ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ፍላጎቶችና የባንኩን አቅርቦቶች በማያያዝ ለማገልገል ነው"አቶ ዘሪሁን ተከተል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
አቶ ዘሪሁን ተከተል፤ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳያስፖራ ባንክ ክፍል ሥራ አስኪያጅ፤ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት መካከል የተካሔደውን የመግባቢያ ሰነድ ፍረማ ፋይዳዎችን አንስተው ያስረዳሉ።