"የቤት ግዢ ብድርን ከ10 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከፍሎ መጨረስ ይቻላል" አቶ በፈቃዱ ወለሎ
12 March 2026

"የቤት ግዢ ብድርን ከ10 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከፍሎ መጨረስ ይቻላል" አቶ በፈቃዱ ወለሎ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

About
አቶ በፈቃዱ ወለሎ፤የ Bef Homes Australia መሥራችና ባለቤት፤ ድርጅታቸው በምዕራብ አውስትራሊያ፣ ቪክቶሪያና ኩዊንስላንድ ስለሚሰጣቸው አግልግሎቶች ይናገራሉ። የመኖሪያና ሙዋዕለ ንዋይ ቤት ግዢና ሽያጭ መንገዶችን ያመላክታሉ።