
24 February 2026
"የአድዋ ድል በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ፣ የማይደበዝዝ፣ የብሔራዊ ክብር፣ የነፃነትና የሉዓላዊነት ምልክት ነው።" አምባሳደር አንዋር ሙክታር
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
በአውስትራሊያ፣ በኒውዚላንድ፣ በፊጂ፣ በፓፕዋ ኒው ጊኒ እና በሰሎሞን ደሴቶች የኢፌዴሪ ጥብቅ አምባሳደር አንዋር ሙክታር፤ 130ኛውን የአድዋ ድል አስመልክተው የክብረ በዓሉን ታላቅነትና ልዩ ብሔራዊ መገለጫነት ያመላክታሉ። የሀገራዊ አንድነትና ትብብር ጥሪም ያቀርባሉ።