
25 January 2026
What actually happened on January 26? - በእርግጥ ጃኑዋሪ 26 የሆነው ምንድን ነው?
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
January 26 is one of the most debated dates in Australia’s history. Often described as the nation’s birthday, the day marks neither the formal founding of the colony nor the creation of the Commonwealth. Instead, it reflects a layered history shaped by colonisation, political decisions, and ongoing First Nations resistance. Understanding what actually happened on January 26 reveals why the date is experienced so differently across the country. - በአውስትራሊያ ታሪክ ውስጥ የከረሩ ክርክሮች ከሚካሔዱባቸው ቀናት ውስጥ አንዱ ነው። በአብዛኛው የሀገር ልደት ቀን ተብሎ ቢጠራም የይፋ የቅኝት ግዛት ምሥረታ ቀንንም ሆነ የጋራ ብልፅግናው ዕውን የሆነበትን ቀን አጣቃሽ አይደለም። ከቶውንም፤ በቅኝ ግዛት የተቀረፀ ፈርጀ ብዙ ታሪክን፣ ፖለቲካዊ ውሳኔዎችንና ያልተቋረጠ የነባር ዜጎችን መገዳደር ነፀብራቅ መሆን እንጂ። በእርግጥ ጃኑዋሪ 26 ምን እንደተከሰተ መገንዘቡ ቀኑ ስለምን በመላ ሀገሪቱ የተለያዩ ገፅታዎች እንደተላበሰ ገላጭ ይሆናል።