"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ
22 February 2026

"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

About
ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዶ/ር ታደሰ ብሩ በሎንዶን ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ፤ ስለ የታላቅ መሪ ክህሎት፣ ጥሩ ተከታይነት ሚናና የአመራር መመዘኛዎችን አንስተው ያስረዳሉ።