19 October 2026
ሰዎች ዜጎች እንደምን ለውጥ ጠንሳሽ / ቀራጭ እንደሚሆኑና ድምፅዎ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው | አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
አንድ አነስተኛ ቡድን በእርግጥ የክፍለ ከተማ ውሳኔን ማስለወጥ ይችላል? ጁሊ የማሕበረሰቧ ቤተ መጽሐፍት ሊዘጋ መሆኑን ስትሰማ፤ ከቀዬዋ ነዋሪዎች ጋር ልትታደግ ዘመቻቸውን ተቀላቀለች። ታሪኳ ፊርማዎችን በማሰባሰብ፣ የማኅበረሰብ ስብሰባዎች በመሳተፍ፣ የክፍለ ከተማ ተመራጮችን በማነጋገርና ምርጫንም በማካሔድ እንደምን በአውስትራሊያ ዲሞክራሲ ተሳታፊ ሊሆኑ እንደሚችሉ ይቃኛል።
አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገበር እውነተኛ ታሪኮችን ነቅሶ፤ አውስትራሊያ ውስጥ መንግሥት እንደምን እንደሚሠራ፣ ሕጎች እንደምን እንደሚቀረፁና እንደሚሻሻሉ፣ እንደምን አተያዮን ማጋራት እንደሚችሉ ግንዛቤን የሚያስጨብጥዎ የSBS ፖድካስት ነው። ተከታትይ ክፍለ ዝግጅቶችንና አጭር ክፍለ ዝግጅቶችን በ60 ቋንቋዎች አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር ዋነኛ ገፅ ላይ አግኝተው ያድምጡ።