Skip to content
Opens in a new window
"ኢትዮጵያና ኤርትራ አፋሮችን ጨምረው ለ99 ዓመት የሚዘልቅ የታላቋ አሰብ ባለስልጣን በውል ሊያቋቁሙ ይገባል" አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ
17 October 2026

"ኢትዮጵያና ኤርትራ አፋሮችን ጨምረው ለ99 ዓመት የሚዘልቅ የታላቋ አሰብ ባለስልጣን በውል ሊያቋቁሙ ይገባል" አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

About
አቶ ኅሩይ ተድላ ባይሩ፤ የቀድሞው የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ELF) ምክትል ፕሬዚደንትና "Eritrea and Ethiopia: A front row look at issues of conflict and the potential for a peaceful resolution" መጽሐፍ ደራሲ፤ የአሰብና ሌሎችንም በኤርትራ ያሉ ሊያድጉ የሚችሉ ወደቦችንና የኢትዮጵያና ኤርትራን አሳሳቢ የጦርነት ዕሳቤ አስመልክተው ይናገራሉ። የሰላማዊ መፍትሔ ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ።

#sbsaudiopodcast