
03 October 2025
"ኢትዮጵያ ለእኔ ቤቴ ናት፤ ሀገሬ ናት። የትም ልሂድ የት፤ ወደ ቤቴ፣ ወደ ሀገሬ ልመለስ የምለው እናት ኢትዮጵያን ነው" ድምፃዊ ቫሔ ታልቢያን
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
ድምፃዊ፣ ሙዚቃ ቀማሪና የዳንስ መምህር ቫሔ ታልቢያ፤ ስለማንነት ጥያቄና ስለ ወደፊት የሙዚቃ ሕይወት ትልሞቹ ይናገራል። "በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ወደ አውስትራሊያ ተጋብዞ የመምጣት ዕድል ካለ ለእኔ በጣም ትልቅ ክብር ነው' ይላል።