" ሀጅ መሄድ እና በአረፋ ቦታ መቆም ከእስልምና እምነት ምሶሶዎች አንዱ ነው :: " ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር
26 May 2026

" ሀጅ መሄድ እና በአረፋ ቦታ መቆም ከእስልምና እምነት ምሶሶዎች አንዱ ነው :: " ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

About
ሼክ አብዱራህማን ሀጂ ከቢር ፤ በአውስትራሊያ የእስልምና እምነት ተከታዮች መሪ እንዳሉት ፤ አረፋ አደም እና ሀዋ የተገናኙበት ቦታ ሲሆን ፤ ለሀጂ የሚጓዙ ሰዎች አረፋ የተባለው ቦታ ከጠዋት ጀምረው እስከ ቀኑ ዘጠኝ ሰአት ባለው ጊዜ ከዚያ በመሄድ ያሳልፋሉ ። አረፋ ሰፊ ስፍራ ሲሆን በተራራም የታጀበ ነው ። ቦታው የአእምሮ ሰላምን የሚሰጥ የሚያረጋጋ ስፍራ ነው ።