ድምፃዊ ቫሔ ቲልቢያን፤ ከምዕራብ አርመንያ እስከ ኢትዮጵያ
02 October 2025

ድምፃዊ ቫሔ ቲልቢያን፤ ከምዕራብ አርመንያ እስከ ኢትዮጵያ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

About
ቫሔ ቲልቢያን፤ ኢትዮጵያዊ - አርመንያዊ ድምፃዊ፣ ሙዚቃ ቀማሪና ለዓለም አቀፍ የዳንስ መድረክ የበቃ ነው። አርመንያን፣ ኢትዮጵያንና ድፍን አኅጉሪቱን አፍሪካን ወክሎ በ2015 ዩሮ-ቪዢን የሙዚቃ ውድድር ላይ ተሳትፏል። ኢትዮጵያ እንደምን ከጥንታዊቷ ምዕራብ አርመንያ ግድ ተሰኝተው ለለቀቁቱ ቤተሰቦቹ ከ120 ዓመታት በላይ መኖሪያ ብቻ ሳትሆን ሀገርም ለመሆን እንደበቃች ያወጋል።