
02 February 2026
አንድ የአሜሪካ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የትራምፕ አስተዳደር የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከጥር 17 ቀን 2018 ጀምሮ በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልሎች አንዳንድ አዋሳኝ አካባቢዎች ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ መረጃ እየተከታተለ መሆኑን ገለጠ