14 September 2026
"አዲሱ ዓመት የጤና፣ የመተሰሳብና የፍቅር እንዲሆንልን፤ ሰላምንም ይዞ እንዲመጣልን ጥልቅ ምኞታችንን እንገልጣለን" በፐርዝ የኢትዮ- አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
አቶ ብሩክ የማ፤ በፐርዝ - ምዕራብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን የመረዳጃ ዕድር ፀሐፊ፤ ስለ ዕድሩ አመሠራረትና ተልዕኮ ያስተዋውቃሉ። የ2019 አዲስ ዓመት መልካም ምኞታቸውንም በዕድሩ ስም ያስተላልፋሉ።
#sbsaudiopodcast
#sbsaudiopodcast