የተማሪዎች ምገባ በአማራ ክልል
20 February 2026

የተማሪዎች ምገባ በአማራ ክልል

DW | Amharic - News

About
በአማራ ክልል በ1,330 ትምህርት ቤቶች የሚደረገዉ የተማሪዎች ምገባ፣ ከ 318 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ተጠቃሚ በማድረግ የትምህርት ጥራትንና የተማሪዎችን ጤና እያሻሻለ መሆኑ ተነገረ። በኮምቦልቻ ከተማና በሰሜን ወሎ ዞኖች የተገኘው ተሞክሮ እንደሚያሳየው፣ ምገባው ከተጀመረ ወዲህ ተማሪዎች ትምህርት የማቋረጥና የማርፈድ ችግራቸው ቀንሷል።