Opens in a new window
የሸረሪናው ውጊያ፣ ያሰጋው የከባዱ ጦርነት መጀመሪያ ይሆን?
04 August 2026

የሸረሪናው ውጊያ፣ ያሰጋው የከባዱ ጦርነት መጀመሪያ ይሆን?

DW | Amharic - News

About
ውጊያ ተካሄደ ከተባለበት ከሸረሪና አካባቢ ቁስለኞችን ጨምሮ ሌሎችም በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ድንበር ተሻግረው ሱዳን መግባታቸውን የአካባቢው ምንጮች ተናግረዋል። ከውጊያው በኋላ የትግራይ አማጽያን ናቸው የተባሉ አስከሬኖች ሱዳን ድንበር ላይ መገኘታቸውንም የህክምና ምንጮች መናገራቸውም ተዘግቧል።