zeno
Create a Station
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Toggle Sidebar
zeno
05 June 2026
የምርጫ ሕግ ጥሰዋል የተባሉ በእሥራት ተቀጡ
DW | Amharic - News
About
በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቡርጂ እና ጌዴኦ ዞኖች ምርጫ ሲያጭበረብሩ ተደርሶባቸዋል የተባሉ የምርጫ አስፈጻሚና መራጭ ከስድስት እስከ አሥር ወር በሚደርስ እሥራት ተቀጡ ፡፡ አስፈጻሚው ቅጣቱ በፍርድ ቤት ሊወሰንበት የቻለው ለመራጮች በተዘጋጀው የድምፅ መስጫ ቅጾች ላይ አስቀድሞ በሚደግፈው እጩ ተወዳዳሪ ላይ ምልክት አድርጎ በመገኘቱ ነው፡፡