zeno
Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Log in
Sign up
Toggle Sidebar
zeno
08 January 2026
የኢትዮጵያ ባህል አልባሳት ገበያ ተስፋ እና ፈተናው
DW | Amharic - News
About
ከንቲባ ካሳዬ ይባላል፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ የባህል አልባሳት ሽመና ጥበቡ እንደ አሸን በሚፈላበት ሽሮ ሜዳ አከባቢ ሽመናን የሙሉ ጊዜ ስራው አድርጎ በመሰማራት በማደወርያው ሲፈትል ስጠግን ይውላል። ከንቲባን ከሽመና ስራው ስፍራ ዘልቀን በምንናግርበት ወቅት በሐበሻ ቀሚስ ግርጌ በሽመና ጥበብ የሚገጠመውን ጥለት በመሸመን ስራ ተጠምዷል።