የጀርመን የምርጫ ሥርዓት እና ጠቃሚ ልምዶች
16 March 2026

የጀርመን የምርጫ ሥርዓት እና ጠቃሚ ልምዶች

DW | Amharic - News

About
የጀርመን የምርጫ ሥርዓት ኢትዮጵያን ጨምሮ ፌዴራላዊ የመንግሥት አወቃቀር ከሚከተሉ ብዙ ሀገራት ይለያል። በሀገሪቱ ከጎርጎሪያኑ 1957 ወዲህ የተቋቋሙ መንግሥታት ተጣማሪ መሆናቸው አንዱ ልዩ የሚያደርገው ነው።የሀገሪቱ የፌዴራል ሥርዓት አካል የሆኑት 16 ክልሎች የፌዴራሉ የምርጫ አስፈፃሚ ተቋም ጣልቃ የማይገባበት የየራሳቸው የምርጫ ተቋም አላቸው።