zeno
Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Log in
Sign up
Toggle Sidebar
zeno
08 January 2026
የኤርትራ ተቃዋሚ ድርጅቶች ስምምነት
DW | Amharic - News
About
የኤርትራ ተቃዋሚ ድርጅቶቹ የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ (EANC) እና ቀይ ባህል አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (RSADO) አብሮ ለመታገል የሚያስችላቸውን የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ሁለቱ የኤርትራ ተቃዋሚ ድርጅቶቹ አዲስ አበባ ውስጥ በተፈራረሙት ስምምነት የጋራ ግብ ማስቀመጣቸውንም አስታውቀዋል፡፡