የድሬደዋ ሀረር እና ጅጅጋ ነዋሪዎች የአዲስ ዓመት ምኞት
11 September 2025

የድሬደዋ ሀረር እና ጅጅጋ ነዋሪዎች የአዲስ ዓመት ምኞት

DW | Amharic - News

About
ባሳላፍነው ዓመት ከሀገሪቱ ሌሎች አካባቢዎች የተሻለ አንፃራዊ ሰላም ሰዎች በሰላም ወጥተው እንዲገቡ ያስቻለ መሆኑን አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የድሬደዋ ፣ ሀረር እና ጅግጅጋ ነዋሪዎች ገልፀዋል። ዓመቱ በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች በነበረው የሰላም መደፍረስ ሳቢያ ኢኮኖሚያዊ ጫና ማስከተሉም ተጠቅሷል።