Opens in a new window
የችግኝ ተከላ፤ ቁጥሮችና ለውጦች
04 August 2026

የችግኝ ተከላ፤ ቁጥሮችና ለውጦች

DW | Amharic - News

About
በአረንጓዴ አሻራ መርኀግብር በአንድ ቀን ጀንበር ከ800 ሚሊየን በላይ ችግኝት በትናንትናው ዕለት ኢትዮጵያ ውስጥ መተከሉ ተነግሯል። የአፈር መሸርሸርና የደን መራቆት በከፍተኛ ደረጃ ከጎዳቸው ሃገራት አንዷ በሆነችው ኢትዮጵያ ዘንድሮ ባጠቃላይ 800 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል እቅድ ተይዟል። ለመሆኑ የተተከሉት ችግኞች በቂ ክትትል ይደረግላቸው ይሆን?