zeno
Create a Station
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Toggle Sidebar
zeno
16 May 2026
የአገራዊ የውይይት ኮሚሽን የስራ አፈጻጸም ሂደትና ቀጣይ እርምጃው
DW | Amharic - News
About
ኢትዮጵያ መንግስት በአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚቀርብለትን ምክረሃሳቦች በሙሉ ለማስተግበር ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል፡፡ኮሚሽኑ የእስካሁኑን የሥራ አፈጻጸም ባሳወቀበት ወቅት፤የኮሚሽኑ አባላት እስካሁን ላበረከቱት አስተዋፅኦ በመንግስት ተመስግነዋል፡፡ይሁንና በኮሚሽኑ ገለልተኝነት ላይ ጥያቄ ሲያነሱ የቆዩት ወገኖች በኮሚሽ አስተዋጽኦ ጥርጣሬ አላቸው።