ወቅታዊ የመካከለኛ ምስራቅ ሁኔታ
14 April 2026

ወቅታዊ የመካከለኛ ምስራቅ ሁኔታ

DW | Amharic - News

About
አሜሪካ እገዳ ከዛለች በኋላ ወደ 4 የሚሆኑ መርከቦች እንዳለፉ እየተነገረ ነው። ከነዚሁም አንዷ የቻይና ሳትሆን እንዳልቀረ ይነገራል። ይህ ቻይናን ጎትቶ ወደ ጦርነቱ ያስገባት ይሁን?