ቶክዮ -20ኛዉ የዓለም የአትሌቲክስ ሻንፒዮና ቅዳሜ ይጀምራል
12 September 2025

ቶክዮ -20ኛዉ የዓለም የአትሌቲክስ ሻንፒዮና ቅዳሜ ይጀምራል

DW | Amharic - News

About
ባለፈዉ ማክሰኞ ምሽት ከአዲስ አበባ ወደ ቶክዮ ያቀናዉ እና በ 20ኛዉ የዓለም የአትሌቲክስ ሻንፒዮና ላይ ተካፋይ የሚሆነዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ዉስጥ የመጀመርያዉ ልዑክ በነገዉ እለት ቅዳሜ በሚጀመረዉ በዚሁ በቶክዮ የዓለም አትሌቲክስ ሻንፒዮና ላይ የመክፈቻ ዉድድሩን የሚያደርግ ይሆናል።