ታጣቂዎች በመስቃን እና ማረቆ የፈጠሩት ሥጋት
08 January 2026

ታጣቂዎች በመስቃን እና ማረቆ የፈጠሩት ሥጋት

DW | Amharic - News

About
ከማረቆው የሚዶሬ ቀበሌ ጥቃት አንድ ቀን ቀደምብሎ እሁድ ዕለት በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ምሥራቅ መሥቃን ወረዳ ኢንሴኖ ከተማ 02 ቀበሌ ቄራ ተብሎ በሚጠራው ሠፈር ተመሳሳይ ጥቃት መፈጸሙን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ገዳዮቹ በአካል አልታወቁም ያሉት ሁለት የቀበሌው ነዋሪዎች “ በጥቃቱ ሦስት የአንድ ቤተሰብ አባላት ሲገደሉ ሌሎች ሁለት ሰዎች ቆስለዋል ፡፡