ስሪል ራማፎሳ ፤ የፋላ ፋላ  ንቅናቄ የስልጣናቸው ማብቂያ ይሆን?
16 May 2026

ስሪል ራማፎሳ ፤ የፋላ ፋላ ንቅናቄ የስልጣናቸው ማብቂያ ይሆን?

DW | Amharic - News

About
ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ላይ የተጀመረው አዲሱ ንቅናቄ በጎርጎሪያኑ 2022 መገባደጃ ላይ ወደነበሩበት አስገዳጅ ሁኔታ በድጋሚ ሊመልሳቸው እንደሚችል አስግቷል። ራማፎዛን ከመንበራቸው ሊያነቃንቃቸው ይችል ይሆን የተባለለት ንቅናቄው የተሰነዘረባቸውን የሥነ-ምግባር ጉድለት ተከትሎ የመጣ ነው ተብሏል።