Opens in a new window
ሰሞነኛው የግጭት መረጃ እና የመገናኛ ብዙኃን የይዘት አቀራረብ አንደምታ
03 August 2026

ሰሞነኛው የግጭት መረጃ እና የመገናኛ ብዙኃን የይዘት አቀራረብ አንደምታ

DW | Amharic - News

About
ሰሞኑን ሸረሪና በተባለ አከባቢ የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት ከፈተብኝ ባለው ጥቃት የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተሳትፎ እንደነበረው በህወሓት የሚመራው የትግራይ ክልል ከሰሰ። ህወሓት ተሰነዘረብኝ ስላለው ጥቃትም ሆነ የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ተሳትፏል ስለመባሉ፣ ከማዕከላዊ መንግሥት እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም።