Skip to content
Opens in a new window
ኦባሳንጆ ትናንት መቀሌን ድንገት መጎብኘታቸዉን  የትግራይ ክልል አስታወቀ
25 August 2026

ኦባሳንጆ ትናንት መቀሌን ድንገት መጎብኘታቸዉን የትግራይ ክልል አስታወቀ

DW | Amharic - News

About
የትናንቱን የኦባሳንጆን ጉብኝት ተከትሎ ክልሉ "ትርጉም ያለው፣ ታማኝ፣ ግልጽና ተጨባጭ፣ የጊዜ ገደብ የተቀመጠለት፣ በዓለም አቀፍ አጋሮች የሚደገፍ የሰላም ውይይት ለማድረግ በማንኛውም ጊዜና ኹኔታ ዝግጁ መሆኑ" ተገልጿል።