Skip to content
Opens in a new window
እንወያይ፤ ሰላም የራቃት ኢትዮጵያ እጣ ፈንታ
08 November 2026

እንወያይ፤ ሰላም የራቃት ኢትዮጵያ እጣ ፈንታ

DW | Amharic - News

About
በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል በትግራይ እና አማራ ክልል የለየለት ጦርነት እየተካሄደ ነው። በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በጋምቤላ፤ በወለጋ፤ አርሲ፤ በጉራጌ እና ሞያሌ የበርካቶች ሕይወትን የቀጠፉና እየቀጠፉ ያሉ ግጭት ጥቃቶች አላባሩም።