ምክክር ኮሚሽን የትግራይን አጀንዳዎች ለመሰብሰብ ያቀረበው ምክረ ሐሳብ
19 February 2026

ምክክር ኮሚሽን የትግራይን አጀንዳዎች ለመሰብሰብ ያቀረበው ምክረ ሐሳብ

DW | Amharic - News

About
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የትግራይ ክልልን አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ አዲስ አበባ ውስጥ ለማድረግ አማራጭ ሐሳብ አቅርቧል። ኮሚሽኑ በክልሉ ያለው "የተሳታፊ ልየታ ተግባር ባለመከናወኑ" እዚህ ውሳኔ ላይ መድረሱን ገልጧል።የፖለቲካ ፓርቲና የሲቪክ ድርጅቶች ውሳኔውን በዐወንታ አልተመለከቱትም። ሆኖም ሥራው ጭራሽ ከሚቀር በሚል እቅዱን የደገፉ አሉ።