ማሕደረ ዜና ፣ የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን የዉጊያ ሥልትና መልስ የለሽ ጥያቄዎች
16 March 2026

ማሕደረ ዜና ፣ የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን የዉጊያ ሥልትና መልስ የለሽ ጥያቄዎች

DW | Amharic - News

About
አላማን በአነስተኛ ኪሳራ ከግብ ለማድረስ የተዋጣለት፣ብዙ ገንዘብ የፈሰሰበት፣አጀማመሩ ለእስራኤል-አሜሪካኖች ጥሩ ነበር።ግን አልተሳካም-ይላሉ ሥልት አዋቂዎች።ምክንያቱ ብዙ ነዉ።ዋናዎቹ ግን ሶስት።ቀዳሚዉ የቱርኩ ፕሬዝደት ሬሴብ ጠይብ ኤርዶኻን ባለፈዉ ሳምንት እንዳሉት አጠቃላይ ጦርነቱ በተንጋደደ ስሌትና ጥንቃቄ ባልተደረገበት ዉሳኔ መጀመሩ ነዉ።