Opens in a new window
ለአማራ እና ለትግራይ ምኁራን የቀረቡ የትብብር ጥሪዎችና ያላስማሙ ተቃርኖዎች
27 July 2026

ለአማራ እና ለትግራይ ምኁራን የቀረቡ የትብብር ጥሪዎችና ያላስማሙ ተቃርኖዎች

DW | Amharic - News

About
የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኀበር "የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነት አደጋ" ነው ያለውን ህወሓትን በጋራ እንታገል ሲል ለትግራይ ልሂቃን፣ ምሁራንና ተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች ጥሪ አደረገ። ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ደግሞ "የአማራና የትግራይ ሕዝቦችን የጦርነት አውድማ ከሚያደርግ አጥፊ ጦርነት" እንከላከል በሚል በደብዳቤ ጠይቋል።