ከጦርነት ሥጋት ያልተላቀቀው ኢትዮጵያን፣ ሱዳንን እና ኤርትራን የሚያዋስነው አካባቢ
20 February 2026

ከጦርነት ሥጋት ያልተላቀቀው ኢትዮጵያን፣ ሱዳንን እና ኤርትራን የሚያዋስነው አካባቢ

DW | Amharic - News

About
በኢትዮጵያ፣ በኤርትራና በትግራይ ክልል ዳግም "ተባብሷል" ያለው "ውጥረት" በቀጣናው ሌላ አውዳሚ ጦርነት ሊያስከትል ይችላል የሚል ሥጋት መፍጠሩን ዓለምአቀፍ ክራይስስ ግሩፕ የተባለው ድርጅት አሳሰበ። ድርጅቱ ተደማጭነት ያላቸው የአፍሪካ መንግሥታት በአፍሪካ ቀንድ ፍላጎት ካላቸው የውጭ ኃይሎች ጋር ፣ ሰላማዊ የዲፕሎማሲ ጥረት ማድረግ አለባቸው።