ከአላማጣ ነዋሪዎች ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ሥጋት እየሸሹ መሆኑን ገለጹ
30 January 2026

ከአላማጣ ነዋሪዎች ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ሥጋት እየሸሹ መሆኑን ገለጹ

DW | Amharic - News

About
ከአላማጣ ነዋሪዎች ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ሥጋት ወደ ሌሎች ከተሞች መሸሽ መጀመራቸውን ገለጹ። ነዋሪዎች ከከተማዋ መሸሽ የጀመሩት በመከላከያ ሠራዊት እና ፌድራል ፖሊስ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ለቆ ከወጣ በኋላ እንደሆነ ተናግረዋል።