ጀርመን በሰሜን ኢትዮጵያ ለሰላም ግንባታ፣ ለማረጋጋት እና ለግጭት መከላከል ጥረቶች የሚያግዝ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
12 December 2025

ጀርመን በሰሜን ኢትዮጵያ ለሰላም ግንባታ፣ ለማረጋጋት እና ለግጭት መከላከል ጥረቶች የሚያግዝ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

DW | Amharic - News

About
ጀርመን ጦርነት ጉዳት ባደረሰባቸው የሰሜን ኢትዮጵያ ክልሎች ለሰላም ግንባታ፣ ለማረጋጋት እና ለግጭት መከላከል ጥረቶች የሚውል ተጨማሪ የ5 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ።