ፈረንሳይ በአፍሪካ አዲስ አጋሮችን እየፈለገች ነው
15 May 2026

ፈረንሳይ በአፍሪካ አዲስ አጋሮችን እየፈለገች ነው

DW | Amharic - News

About
የቀድሞ ቅኝ ግዛቶቿ የነበሩትን የምዕራብ አፍሪካ ሃገራት መሰረት አድርጎ የቆየው የፈረንሳይ የአፍሪካ ፖሊሲ እየተቀየረ ያለው በሳህል ሃገራት ላይ የነበራት ተጽዕኖ ባለመቀጠሉ መኾኑን ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ተንታኝ አመለከቱ። እናም ፓሪስ ፊቷን ከፈረንሳይኛ ተናጋሪ ሃገራት ወደ እንግሊዝኛ ተናጋሪዎቹ ማዞሯ፣ ሌሎች ፈቃደኛ አጋሮች የምታገኝበ