zeno
Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Log in
Sign up
Toggle Sidebar
zeno
12 December 2025
ዶናልድ ትራምፕ ባለ 1 ሚሊዮን «የትራምፕ ወርቃማ ካርድ» ቪዛን ይፋ አደረጉ
DW | Amharic - News
About
የዩናይትድስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚከፈልበት፣'ጎልደን ካርድ የተሰኘ የጉዞ ማለፊያ ፈቃድ /ቪዛ/ ይፋ አደረጉ። በሌላ በኩል፣የበርካታ የአውሮፓ አገራት ጎብኚዎች፣ወደ አሜሪካ ለመግባት፣የአምስት ዓመታት የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ታሪካቸውን እንዲያቀርቡ የሚጠየቁበት የፖሊሲ ዐሳብ ቀርቧል።