Skip to content
Opens in a new window
በዋግህምራ በግጭትና ድርቅ ምክንያት የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ተለያዩ ከተሞች እየተሰደዱ ነው
14 September 2026

በዋግህምራ በግጭትና ድርቅ ምክንያት የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ተለያዩ ከተሞች እየተሰደዱ ነው

DW | Amharic - News

About
የፌዴሬሽን ም/ ቤት እና የሕገ-መንግስት ትርጉም አጣሪ ጉባኤ በህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታና በሌላ ሰው መሬት ላይ በተሰሩ ግንባታዎች ዙሪያ የመጨረሻና አስገዳጅ የሕገ-መንግስት ትርጉም ውሳኔ አስተላለፈ። ም/ ቤቱ በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት የሰራ ሰው የቤቱ ባለቤት ያደርግ የነበረውን የቀደመ አስገዳጅ ውሳኔ ኢ-ሕገ-መንግሥታዊ ሲል ሽሮታል።