በትግራይ ክልል "ለሽግግር የሚጠቅሙ ወሳኝ ነገሮች እየተሠሩ ነው" - ህወሓት
16 May 2026

በትግራይ ክልል "ለሽግግር የሚጠቅሙ ወሳኝ ነገሮች እየተሠሩ ነው" - ህወሓት

DW | Amharic - News

About
ህወሓት ከስድስት ዓመታት በፊት በትግራይ ክልል የነበረውን ምክር ቤት ወደ ሥራ ከመለሠ ወዲህ በክልሉ "ለሽግግር የሚጠቅሙ" ወሳኝ ያላቸው ተግባራት እየተሠሩ መሆኑን ገለልጿል።ብብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊነቱ የተሠረዘው ህወሓት"ፈፃሚ ካቢኔ እንደ አዲስ እያዋቀረ" እና የሰላም እና የመረጋጋት ሥራዎችም እየተከናወንኩ ነው ብሏል።