በሰሜን ወሎ ዞን ሙጃ ወረዳ መንገዶች መዘጋታቸው ያስከተለው ማኅበራዊ ቀውስ
16 March 2026

በሰሜን ወሎ ዞን ሙጃ ወረዳ መንገዶች መዘጋታቸው ያስከተለው ማኅበራዊ ቀውስ

DW | Amharic - News

About
በሰሜን ወሎ ዞን ሙጃ ወረዳ በፋኖ ታጣቂዎችና በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ሳቢያ የትራንስፖርት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በመቋረጡ፣ ነፍሰ ጡር እናቶችና ህሙማን ለከፍተኛ ስቃይና ሞት እየተዳረጉ መሆኑ ተገለጸ።