በኦሮሚያ የጤና ባለሙያዎች የትርፍ ጊዜ ስራ ክፍያ ጥያቄ
30 January 2026

በኦሮሚያ የጤና ባለሙያዎች የትርፍ ጊዜ ስራ ክፍያ ጥያቄ

DW | Amharic - News

About
በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች የክልሉ መንግሥት የትርፍ ሰዓት ክፍያዎችን በአዲሱ የደመወዝ ማሻሻያ መሠረት እንዲያሰላ ጠየቁ። ባለሙያዎቹ ጥያቄውን ያቀረቡት የፌዴራል መንግሥት በመላ ሀገሪቱ ወጥ የሆነ የክፍያ ሥርዓት እንዲኖር ካወጣው መመሪያ ጋር በተጣጣመ መልኩ እንዲተገበር መሆኑን የኦሮሚያ ጤና ባለሙያዎች ማህበር ገልጿል።