በኢትዮጵያ ጦርነት ዳግም ሲያንዣብብ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች እና ኢኮኖሚ ካሁኑ ዳፋው ተጭኗቸዋል
18 February 2026

በኢትዮጵያ ጦርነት ዳግም ሲያንዣብብ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች እና ኢኮኖሚ ካሁኑ ዳፋው ተጭኗቸዋል

DW | Amharic - News

About
በኢትዮጵያ ሌላ ጦርነት ሲያዣብብ በትግራይ ክልል የነዳጅ ምርቶች፣ ጤፍ እና ዘይትን ጨምሮ የምግብ ግብዓቶች በአንድ ሳምንት የዋጋ ጭማሪ ታይቶባቸዋል። በክልሉ ከኤቲኤም ገንዘብ ማግኘት አይቻልም። ባንኮች ደንበኞቻቸው ወጪ የሚያደርጉትን የገንዘብ መጠን ገድበዋል። ለንግድ እና አገልግሎቶች ክፍያ የሚፈጸመው በሞባይል የገንዘብ ማዘዋወሪያዎች ሆኗል።