በኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮች እና በትግራይ ኃይሎች መካከል የተፈጠረው ውጥረት ወዴት እያመራ ነው?
30 January 2026

በኢትዮጵያ መንግሥት ወታደሮች እና በትግራይ ኃይሎች መካከል የተፈጠረው ውጥረት ወዴት እያመራ ነው?

DW | Amharic - News

About
በኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት ወታደሮች እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ተፈጠረ የተባለው ግጭት ከመቐለ እስከ አላማጣ በነዋሪዎች ዘንድ ሥጋት ፈጥሯል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በውጥረቱ ምክንያት በረራዎች እንደሰረዘ አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል። እስካሁን ከፌድራል መንግሥት፣ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ወይም ከህወሓት በኩል በይፋ የተሰጠ መግለጫ የለም።