አንድ - ለ - አንድ፤ ከሊቀ ትጉሃን ቄሲስ ታጋይ ታደለ ጋር
12 September 2025

አንድ - ለ - አንድ፤ ከሊቀ ትጉሃን ቄሲስ ታጋይ ታደለ ጋር

DW | Amharic - News

About
በዚህ የዲጂታል ዘመን ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ የሚጠቀሙ እንዳሉ ሁሉ አሉታዊ ሃሳቦች የሚያንሸራሽሩ ፤ የጥላቻ ንግግሮችን የሚያሰራጩ ብሎም በተለይ በኢትዮጵያዉያን ዘንድ የመከባበር እና የመቻቻል ማሳያ የነበሩ የኃይማኖት ተቋማት በጥርጣሬ እንዲተያዩ የሚያደርጉ ይዘቶችን የሚያሰራጩ ግለሰቦች እየተበራከቱ መጥተዋል።