አሜሪካ ዉስጥ ፖሊስ የፈፀመዉ ግድያ ያስከተለዉ ተቃዉሞ እና ቁጣ
08 January 2026

አሜሪካ ዉስጥ ፖሊስ የፈፀመዉ ግድያ ያስከተለዉ ተቃዉሞ እና ቁጣ

DW | Amharic - News

About
የአሜሪካ ፀጥታ አስከባሪ ኃይል ባልደረባ አንዲት የሚኒያፖሊስ ከተማ ነዋሪን በመግደሉ ዉጥረት ነግሶዋል። ተቃዉሞ እና ቁጣ ከሚኒያፖሊስ ዉጭ በተለያዩ የአሜሪካ ከተሞች መታየቱም ተሰምቷል። አሜሪካ የስደተኞችና የግብር ተቆጣጣሪ ፖሊስ ባልደረባ የ37 ዓመቷን ወይዘሮ ከገደላት በኋላ ነዋሪዎች የሻማ መብራት እና ለሃዘን መሰብሰባቸዉም ተሰምቷል ።