የየካቲት 9 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔት
16 February 2026

የየካቲት 9 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
-ባለ ጉዳይ የበዛበት የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና፤
--በአፍሪቃ በቀጠሉ የፀጥታ ችግሮችና በሌሎች አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎች በማሳለፍ የተጠናቀቀዉ 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ፤
--የምርጫ ዝግጅት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል
--በደቡብ ኢትዮጵየ ክልል በየዞኖቹ የተዘረጉ ህገ ወጥ ኬላዎች እና ተግዳሮቶቻቸዉ