የጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
29 January 2026

የጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
በዜና መጽሔት ዳግም እየተስተዋለ የመጣው የሰሜን ኢትዮጵያ የጦርነት ሥጋት፤
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ የነበረውን በረራ ማቋረጡ እና የተፈጠረው ውጥረት፣
ኢትዮጵያ የጠየቀችው የዓለም ባንክ ድጋፍ አንድምታ፣ ቅንጅት የመሰረቱ ፓርቲዎች ከአሜሪካ ኤምባሲ መሪዎች ጋር ተወያዩ፤ እንዲሁም “ሰላሌን በጅምላው ተሳድበዋል” የተባሉ ፓስተር በቁጥጥር ስር ዋሉ በሚል ርዕስ የተቀናበሩት ዘገባዎች ይቀርባሉ።