የጥር 13 ቀን 2018 የዜና መጽሔት
21 January 2026

የጥር 13 ቀን 2018 የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
በዜና መጽሔት፤ ከወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ተፈናቅለው ላለፉት ስድስት ዓመታት በአማራ ክልል በመጠለያ የሚገኙ ወገኖች ወደኖሩበት ቀዬ እንዲመለሱ መጠየቃቸው፤ በጉጂ ዞን ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የሰዎች ሕይወት ማለፉ፤ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ኃላፊዎች የኢትዮጵያ ጉብኝት ፤ በትራምፕ የግሪንላንድ እቅድ ምክንያት በምዕራባውያን ሃገራት መካከል የቀጠለው ውዝግብ፤ እንዲሁም ዳቮስ ስዊዘርላንድ በመካሄድ ላይ የሚገኘውን ዓለም አቀፍ የኤኮኖሚ ጉዳዮች ጉባኤን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል።