የጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
05 November 2025

የጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
በኪረሙ ወረዳ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት አራት ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ መባሉ፤
«ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል» የተባለው የሱዳን ጦርነት፣
የጀርመን መራሄ መንግሥት ለምን የሶርያ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ አሳሰቡ
በኒውዮርክ ምርጫ የግራ ክንፍ ፖለቲከኛ በከንቲባነት ማሸነፋቸው